Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124
Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124

በዚህ ጦማር ላይ የምንጠቀምባቸው ያንዳንድ ቃሎች ትርጉሞች የሚገኙት የአሃሲን መሠረታዊ ሁጀማወች (The Fundamental Operations of Algebra) በሚለው ጦማር ላይ ስለሆነ፣ ይህን ጦማር ከማንበብወ በፊት ጦማሩን ቢያንስ ቢያንስ በገረፍታ ይመልከቱ።











ፎክመን (numerator) እና ደርመን (denominator) ከሚሉት ቃሎች የሚከተሉትን የመሳሰሉ ቃሎች እናገኛለን።
common denominator = ወል ደርመን
greatest common denominator (GCD) = መልዕል ወል ደርመን (ወልመን)
least common denominator (LCD) = መትሕት ወል ደርመን (መትመን)
rationalization of denominator = ደርመን ፉደራ





ማናቸውም ቁጥር (number) በደባሱ (reciprocal) ሲበዘር (multiplied) ማለትም ሲባዛ የሚገኘው እሴት (value) ማለትም ብዜር (product) ሁልጊዜም ቶኮ (one = 1) ነው።














summary = ድርሞ
summarize = ደረመ
summarization = ድረማ

መስፍን አረጋ
mesfinamharic.com
mesfin.arega@gmail.com