Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124
Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124

ይህ ጦማር (ማለትም ክፍል 3) ሙሉ በሙሉ የተመሠረተው በሚቀድሙት ክፍሎች (ማለትም ክፍል 1 እና 2) ላይ ስለሆነ፣ ይህን ክፍል ከማንበብወ በፊት እነሱን ቢያንስ ቢያንስ በገረፍታ ይመልከቱ።
determine = ወሰገ
determinant = ወሳጊ
determinant of a matrix = የገበቃ ወሳጊ
discriminate = ፈለየ
discriminant = ፈላይ
discriminant of a quadratic equation = የካልቶና እኩልታ ፈላይ



የማናቸውም 3 በ 3 ገበቃ (3 by 3 matrix) ወሳጊ (determinant) በ 2 በ 2 ገበቃ (2 by 2 matrix) ወሳጊ (determinant) እንጻር እንደሚከተለው ይበየናል (defined)።


የ 3 በ 3 ገበቃወችን ወሳጊወች (determinants) በሳረስ ደንብ (Sarrus rule) መሠረት ለማስላት፣





የማናችውም ኤን በ ኤን ካልቶና ገበቃ (n by n square matrix) ወሳጊ (determinant) ዐበርነታናዊ ረድፋዊ ርበባ (cofactor expansion of determinant in rows) የሚገኘው በሚከተለው ደተር (procedure) ማለትም ቅደም ተከተል መሠረት ነው።

በተመሳሳይ ሁኔታ የማናችውም ኤን በ ኤን ካልቶና ገበቃ (n by n square matrix) ወሳጊ (determinant) ዐበርነታናዊ ዐምዳዊ ርበባ (cofactor expansion of determinant in columns) የሚገኘው በሚከተለው ደተር (procedure) ማለትም ቅደም ተከተል መሠረት ነው።

ባጠቃላይ አገላለጽ ደግሞ በማናቸውም ረድፍ (i) ወይም በማናቸውም ዐምድ (j) ላይ የሚደረግ የወሳጊ ዐበርነታን ርበባ (cofactor expansion of determinant) በሚከተለው ባጭሩ ሊጻፍ ይችላል።





የገበቃ ውሳጊ ጠባዮች በሚከተለው ሰንጠርዥ ላይ ተዘርዝረዋል።

መስፍን አረጋ
mesfinamharic.com
mesfin.arega@gmail.com