Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124
Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124

ይህ ጦማር (ማለትም ክፍል 4) ሙሉ በሙሉ የተመሠረተው በሚቀድሙት ክፍሎች (ማለትም ክፍል 1፣ 2 እና 3) ላይ ስለሆነ፣ ይህን ክፍል ከማንበብወ በፊት እነሱን ቢያንስ ቢያንስ በገረፍታ ይመልከቱ።
ገበቃ (matrix) A ኤን በ ኤን ካልቶና ገበቃ (n by n square matrix) ከሆነ፣ ገበቃ B የገበቃ A ግልብጥ ነው (B is inverse of A ) ነው የሚባለው፣


invertible (invertibility) = ተገልባጭ፣ ተገልባጭነት
noninvertible (noninvertibility) = አልተገልባጭ፣ አልተገልባጭነት
singular (singularity) = አንድቻ፣ አንድቻነት
nonsingular (nonsingularity) = ማትቻ፣ ማትቻነት








ክፍል 3 ላይ በስፋት እንደተመለከትነው፣ የማናችውም 2 በ 2 ገበቃ ወሳጊ (determinant of 2 by 2 matrix) የሚሰላው በሚከተለው አጠቃላይ ቀመር (general formula) መሠረት ነው።

የዚሁኑ 2 በ 2 ገበቃ ጋወር (adjoint of 2 by 2 matrix) የሚሰጠው አጠቃላይ ቀመር (general formula) ደግሞ እንደሚከተለው ይረቸጋል (derived) ማለትም ይገኛል።

ስለዚህም፣ የማናቸውም 2 በ 2 ገበቃ ግልብጥ (inverse of 2 by 2 matrix) በሚከተለው አጠቃላይ ቀመር (general formula) ይሰጣል ማለት ነው።


ሚሃው (dimension) 3 በ 3 እና ከዚያ በላይ ለሆነ ገበቃ (matrix) ግልብጡ (inverse) የሚሰላው የገበቃውን ጋወር (adjoint) በመጀመርያ በማስላትና የግልብጥ ገበቃን አጠቃላይ ቀመር (general formula for inverse) በመጠቀም ነው።

የገበቃ ግልበጣ ጠባዮች (properties of matrix inversion) በሚከተለው ሰንጠረዥ ላይ ተዘርዝረዋል።



ገበቃ (matrix) A ተገልባጭ ካልቶና ገበቃ (invertible square matrix) ከሆነና ግልብጡ (inverse) ደግሞ A-1 ከሆነ፣ ለማናቸውም ወንታ ጉተማ (positive integer) m ገበቃ (matrix) A-m በሚከተለው መንገድ ይበየናል (defined)።


የካልቶና የገበቃ ወንታ ወይም ሉንታ ርቢ (positive or negative power of square matrix) የሚከተሉት ጠባዮች (properties) አሉት።


በተለይም ደግሞ የደያግ ገበቃ ግልብጥ (inverse of a diagonal matrix) በሚከተለው ቀመር ይሰጣል።


መስፍን አረጋ
mesfinamharic.com
mesfin.arega@gmail.com