Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124
Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124

ይህ ጦማር (ማለትም ክፍል 7) ሙሉ በሙሉ የተመሠረተው በሚቀድሙት ክፍሎች (ማለትም ክፍል 1 እስከ 6) ላይ ስለሆነ፣ ይህን ክፍል ከማንበብወ በፊት እነሱን ቢያንስ ቢያንስ በገረፍታ ይመልከቱ።
theory = ግንገና
theorize = ገነገነ
theorem = ገንጊሳ
theorem (verb) = ገነገሰ
corollary = ኑስጊሳ
lemma = ረዲሳ፣ ለሜሳ
induce = ነደሰ
induced = ንድስ፣ ንዱስ
induction = ንደሳ
mathematical induction = ሐሳብሲናዊ ንደሳ
inductive reasoning = ንደሳዊ ምክነታ
inductive logic = ንደሳዊ ሲንሲን
deduce = ደደሰ
deduced = ድድስ፣ ድዱስ
deduction = ድደሳ
deductive reasoning = ድደሳዊ ምክነታ
deductive logic = ድደሳዊ ሲንሲን
sufficient = በቂ
not sufficient = አልበቂ
sufficient condition = በቂ ሁናቴ
necessary = አስፈላጊ
not necessary = አላስፈላጊ
necessary and sufficient -= አስፈላጊና በቂ
necessary but not sufficient = አስፈላጊ ግን አልበቂ
necessary condition = አስፈላጊ ሁናቴ
converse = ቅልባሽ
converse (verb) – ቀለበሰ
የሆስሌት መሠረታዊ ሁጀማወች (The Fundamenta Operations of Algebra) በሚለው ጦማር ላይ እንደተወሳው፣ ሁለት እሴቶች (two values) የተወሰነ ዓይነት ዝምድና (relationship) ካላቸው፣ዝምድናው አቻ ዝምድና (equivalence relation) ነው የሚባለው የሚከተሉትን ሦስት ጠባዮች (three properties) የሚያሟላ ከሆነ ብቻ ነው።


diagonal = ደያግ
diagonalize = ደየገ
diagonalized = ድይግ (ድዩግ)
diagonalization = ድየጋ
diagonalizable (diagonalizability) = ተደያጊ፣ ተደያጊነት





በተለይም ደግሞ የደያግ ገበቃ ግልብጥ (inverse of a diagonal matrix) በሚከተለው ቀመር ይሰጣል።






ባላፉት ክፍሎች ላይ ከተወሱት የገበቃ ወሳጊ (determinant) ጠባዮች (properties) ውስጥ ዋናወቹ በሚከተለው ሰንጠርዥ ላይ ተዘርዝረዋል።

similar (similarity) = ተመሳሳይ፣ ተመሳሳይነት
congruent (congruence) = ተካካይ፣ ተካካይነት
identical (identicality) = ያውቴ (ያውቴነት) [ያውታይ (ያውታይነት)]
nonsimilar = አልተመሳሳይ
noncongruent = አልተካካይ
nonidentical = አልያውቴ፣ አልያውታይ




ተመሳሳይ ገበቃወች (similar matrices) ያውቴ ዐመልኩልታ (same characteristic equation) እና ያውቴ ወሳጊ (same determinant) እንዳላቸው በሚከተለው መንገድ በቀላሉ ማረጋገጥ ይቻላል።

ተመሳሳይ ገበቃወች (similar matrices) ሁሉ ያውቴ ዐመልኩልታ (same characteristic equation)፣ ያውቴ ዐመልሚያል (same characteristic polynomial)፣ ያውቴ ወገን ሐዝተኖች (same eigenscalars)፣ እኩል ደብዛ (equal trace)፣ እኩል ወሳጊ (equal determinant) አላቸው የሚለው ሁናቴ (condition) ለገበቃወች ተመሳሳይነት (matrix similarity) አስፈላጊ (necessary) እንጅ በቂ (sufficient) ሁናቴ (condition) አይደለም። ስለዚህም




ተደያጊ ገበቃ (diagonalizable matrix) ማለት ከተወሰነ ደያግ ገበቃ (diagonal matrix) ጋር ተመሳሳይ (similar) የሆነ ገበቃ ማለት ነው። በዚህም ምክኒያት

ለምሳሌ ያህል የተደያጊ (diagonalizable) ገበቃ ርቢ ጠባይ (power property) በሚከተለው መንገድ በሒሳብሲናዊ ንደሳ (mathematical induction) ሊረጋገጥ ይችላል።


የገበቃ ድየጋ (diagonalization of a matrix) ማለት
የገበቃወችን ድየጋ (diagonalization) በተመለከተ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ገንጊሳ (theorem) አለ። ይህም ገንጊሳ (theorem) እንደሚከተለው ይታተታል።



መስፍን አረጋ
mesfinamharic.com
mesfin.arega@gmail.com