Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124
Physical Address
304 North Cardinal St.
Dorchester Center, MA 02124

ይህ ጦማር (ማለትም ክፍል 2) ሙሉ በሙሉ የተመሠረተው ገበቃወችና የገበቃወች ድመራ (Matrices & Matrix Additions) በሚለው በከፍል 1 ላይ ስለሆነ፣ ይህን ክፍል ከማንበብወ በፊት ክፍልን አንድ ቢያንስ ቢያንስ በገረፍታ ይመልከቱ።

scalar = ሐዝተን
vector = ፍላስተን


ገበቃወች (matrices) A እና B እኩል ሚሃ (equal dimension) ያላቸው ኤም በ ኤን ገበቃወች (m by n matrices) ከሆኑ እና k1 እና k2 ደግሞ ሐዝተኖች (scalars) ማለትም ወናብ ቁጥሮች (real numbers) ከሆኑ





ገበቃወች (matrices) A እና B ለገበቃ ብዘራ (matrix product) AB መያጊወች (conformable) ከሆኑ፣ ማለትም የገበቃ A ዐምዶች ቁጥር (number of columns) ከገበቃ B ረድፎች ቁጥር (number of rows) ጋር እኩል ከሆነ፣ የገበቃ AB = C እሴት በሚከተለው ቀመር ይበየናል (defined)።





diagonal = ደያግ
diagonal matrix = ደያግ ገበቃ
diagonalize = ደየገ
diagonalized = ድይግ (ድዩግ)
diagonalization = ድየጋ
diagonalizable (diagonalizability) = ተደያጊ፣ ተደያጊነት



ገበቃወች (matrices) A, B እና C ከዚህ በታች ለተመለከቱት የገበቃ ድመራወች (matrix additions) እና የገበቃ ብዘራወች (matrix multiplications) መያጊ (conformable) ከሆኑ እና k ደግሞ ሐዘተን (scalar) ከሆነ ማለትም ወናብ ቁጥር (real number) ከሆነ፣



transpose = ቀርበጥ
transpose (verb) = ቀረበጠ
transposing (transposition) = ቅርበጣ

ገበቃወች (matrices) A እና B ለገበቃ ድመራ (matrix addition) መያጊ (conformable) ከሆኑ፣ ማለትም እኩል ሚሃ (equal dimension) ካላቸው እና k ደግሞ ሐዘተን (scalar) ከሆነ ማለትም ወናብ ቁጥር (real number) ከሆነ፣
የርቢ ቀርበጥ (transpose of power) የሚለው አምስተኛው ጠባይ የሚያገለግለው ለካልቶና ገበቃወች (square matrices) ብቻ ሲሆን፣ የገበቃወች ርቢ (power of matrices) በሚለው ክፍል ላይ እንመለከተዋለን።






የካልቶና የገበቃ ርቢ (power of square matrix) የሚከተሉት ጠባዮች (properties) አሉት።





scale = ሎግ
scale (verb) = ለወገ
logarithmic scale = ኮፍሲካ ሎግ
Richter scale = ሪክተር ሎግ
PH scale = ፒኤች ሎግ


መስፍን አረጋ
mesfinamharic.com
mesfin.arega@gmail.com